1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፀረ ሙስና ትግል በኢትዮጵያ

ሰኞ፣ ግንቦት 12 2005

የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙሰናን ለመቆጣጠር እና ለማስወገድ ትግሉን አጠናክሮዋል።

https://p.dw.com/p/18aj5
Illustration - Symbolfoto Übergabe von Schmiergeld, Euro-Geldscheine in verschiedenen Werten, aufgenommen amm 23.06.2011. Foto: Jette Fröhlich/FSU
Symbolbild Schmiergeldምስል picture alliance/ZB

በዚሁ መሠረትም ከጥቂት ቀናት በፊት አንዳንድ በሙስና የጠረጠራቸውን የመንግሥት ባለሥልጣናትን እና ባለሀብቶችን በቁጥጥር አውሎዋል። የሙሰና ደረጃ በኢትዮጵያ ምን ላይ ይገኛል? ተወያይተንበታል።

አርያም ተክሌ

መስፍን መኮንን

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ