1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጸረዓለም አቀፍ አሸባሪነት ተግባርና የጀርመናውያን ብሄራዊ ጦር ተልዕኮ መራዘም

ሐሙስ፣ ጥቅምት 28 2000

በአፍሪቃ ቀንድ የባህር አካባቢ በ 1994 ዓም በዩኤስ አሜሪካ መሪነት በተጀመረውና Enduring Freedom በተባለው ጸረ ዓለም አቀፍ አሸባሪነት ተግባር የተሳተፈው የሀገሩን ብሄራዊ ጦር ተልዕኮ የጀርመን ፌዴራዊ መንግስት ካቢኔ በአንድ ዓመት አራዘመ። የጀርመናውያኑ ባህር ኃይል ቡድን በጸረ ዓለም አቀፍ አሸባሪነት ተግባር ውስጥ በሚያደርገው ተሳትፎ የቁጥጥር ስራ ያካሂዳል።

https://p.dw.com/p/E0aC
የጀርመናውያኑ ባህር ኃይል የጦር መርከብ
የጀርመናውያኑ ባህር ኃይል የጦር መርከብምስል AP