1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጥንካሪ የጎደለዉ የመሪዎች ኅብረት  

ማክሰኞ፣ ጥር 23 2009

ዛሬ ማምሻዉ ላይ የሚጠናቀቀዉ 28 ኛዉ የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እንደወትሮዉ ሁሉ ለአህጉሪቱ ሕዝብ ጠብ የሚልና መሬት የወረደ ዉሳኔ እንደማይጠበቅ ጉባዔዉን ከዳር ሆነዉ የሚመለከቱ ምሁራን እየገለፁ ነዉ። ሹምሽር የማያጣዉ ጉባዔ የሕዝብ ለሕዝብን መቀራረብ የዘነጋ የመሪዎች ኅብረት ተብሏል።

https://p.dw.com/p/2WivC
Äthiopien Hauptqartzier der Afrikanischen Union in Addis Ababa
ምስል Reuters/T. Negeri

MMT Ber. (A.A)Afrikanische Union: Machtlose Institution - MP3-Stereo

 

ዛሬ ማምሻዉ ላይ የሚጠናቀቀዉ 28 ኛዉ የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እንደወትሮዉ ሁሉ ለአህጉሪቱ ሕዝብ ጠብ የሚልና መሬት የወረደ ዉሳኔ እንደማይጠበቅ ጉባዔዉን ከዳር ሆነዉ የሚመለከቱ ምሁራን እየገለፁ ነዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮኃንስ ገብረዝጊዘብሄር ከፍተኛ ጥበቃ ያልተለየዉንና የአዲስ አበባን የትራፊክ ፍሰት ያጨናገፈዉን ጉባዔ አስመልክቶ ያነጋገራቸዉ አንድ የፖለቲካ ሳይንስና አንድ ሌላ የሕግ ምሁር እንደገለጹት ጭብጨባና ሹምሽር የማያጣዉ ጉባዔ የሕዝብ ለሕዝብን መቀራረብን የዘነጋ የመሪዎች ኅብረት ብለዉታል።  


ዮኃንስ ገብረግዚአብሄር


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ