1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጥረት በዉጤት ሲደገፍ

ማክሰኞ፣ ጥር 29 2004

የሴትን ልጅ ግርዛት ለማስቀረት የተጀመረዉ ዓለም ዓቀፍ ዘመቻ በየዓመቱ በጎርጎሮሳዉያኑ የዘመን ቀመር Feb 6 ቀን ይታሰባል። ዕለቱ ትናንት ሲታሰብ፤ የሴትን ልጅ የመዋለጃ አካል የመተልለቱ ተግባር በዓለማችን የ140 ሚሊዮን ታዳጊ ልጃገረዶችና፤

https://p.dw.com/p/13yq8
ምስል picture-alliance / dpa/dpaweb

ሴቶች ህይወት ላይ አሉታዊ ጫና ማሳረፉን የዓለም የጤና ድርጅት WHO አመልክቷል።  ይህ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ከሚፈፀምባቸዉ አንዷ በሆነችዉ ኢትዮጵያ የሴት ልጅን ግርዛት ለማስቆም ባደረገዉ ጥረት ዉጤት ያገስገኘዉ መንግስታዊ ያልሆነu አገር በቀል ድርጅት ከምባታ ሜንቲ ጌዝማ በምህፃሩ KMG ከመቶ ሺህ በላይ ወጣት ሴቶችን ከዚህ አትርፏል። ከድርጅቱ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ቦጋለች ገብሬ ጋ ቆይታ አድርገናል።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ