1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችና የሴቶች ጤና

ማክሰኞ፣ ኅዳር 12 2004

ዛሬም በየዕለቱ ቢያንስ ስልሳ ሴት ሕፃናት የመዋለጃ አካላቸዉ ይተለተላል።

https://p.dw.com/p/Rxst
ምስል DW/Munaf Al-saidy

በዚህ መዘዝም የብዙዎቹ ህይወት እንደዋዛ ይቀጠፋል፤ ተራፊዎቹም ሁኔታዉን በፍፁም በቀሪ ዘመናቸዉ ሲያስታዉሱት ይኖራሉ። በአዉሮጳዉያኑ 2000ዓ,ም ኢትዮጵያ ዉስጥ በግርዛት ሂደት ያለፉ ሴቶች ቁጥር 80 በመቶ የነበሩት ሲሆን በአሁኑ ወቅት 38 በመቶዎቹ ብቻ ሴት ልጆቻቸዉን እንደሚያስገርዙ በቅርቡ የወጡ ዘገባዎች ያመለክታሉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ