1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግብፅና ሳዑዲ ዐረብያን የሚያገናኝ ድልድይ ግንባታ ስምምነት

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 4 2008

የሳውዲ ዐረብያው ንጉስ ሳልማን እና የግብፅ ፕሬዝዳንት አብድል ፈታህ አል ሲሲ ሁለቱን አገሮች የሚያገናኝ ድልድይ ለመሥራት ባለፈው ሳምንት መስማማታቸው ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/1IU5q
Abdel Fattah al-Sisi King Salman Saudi Arabien Kairo Ägypten
ምስል picture-alliance/dpa/Egyptian Presidency

[No title]

ከዚህ በተጨማሪም ግብፅ በትናንቱ ዕለት ለሳውዲ ዐረቢያ በቀይ ባህር የሚገኙትን ሁለት ስልታዊ የቲራን እና ሳራፊን ደሴቶችን ለመስጠት ወስናለች። ይኸው ውሳኔዋ እና ከፍተኛ ትርጓሜ የያዘው የድልድይ ግንባታው ስምምነት በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ላይ ትልቅ ሚና ይኖረዋል ተብሎ ተገምቶዋል። ስምምነቱ በአሁኑ ጊዜ የተደረሰበት ምክንያት ምን ይሆን?ቀደም ሲል በስልክ ያነጋገርኩት ጄዳ የሚኖረው ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ ያስረዳል።


ነቢዩ ሲራክ


አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ