1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጋዜጠኛ ተመስገን በቤተሰቦቹ እንዳይጠየቅ መታገዱ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 30 2007

በእስር ላይ የሚገኘዉ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በቤተሰቦቹ እንዳይጎበኙት መደረጉ ተነገረ። ጋዜጠኛ ተመስገን ላለፉት ሶስት ቀናት ከቤተሰቦቹ ምግብ እንዳልገባለትና በእስር ላይ ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራርያ እየደረሰበት መሆኑም ተመልክቶአል።

https://p.dw.com/p/1EHbb
Temesgen Desalegne
ምስል DW



የፊደራል ማረምያ ቤት በበኩሉ ጋዜጠኛዉ ላይ ምንም ዓይነት ጫና እንዳልተፈፀመና ቤተሰቦቹም ከመጠየቅ እንዳልታገዱ ገልፆአል። ዝርዝር ዘገባዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል።

ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ