1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጋዛ እና የእስራኤል ባህር ኃይል ጥቃት

ሰኞ፣ ግንቦት 23 2002

የእስራኤል ባህር ኃይል ለጋዛ 10,000 ቶን የርዳታ ቁሳቁስ ይዞ የቱርክን ሰንደቃላማ እያውለበለበ ይጓዝ በነበረ አንድ ዓለም አቀፍ የመርከቦች አጀብ ላይ ባካሄደው የጥቃት ዘመቻ ቢያንስ ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን የጦር ኃይሉ ቃል አቀባይ አቪ ቤንያሁ አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/NePc
ምስል AP