1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

ገንዘብ በተንቀሳቃሽ ሥልክ

ዓርብ፣ ሐምሌ 7 2009

ኩባንያዉ እንደሚለዉ አዲስ በነደፈዉ ሥልት አንድ መቶ ሚሊዮን የሚገመት አፍሪቃዊ አግልግሎት ማግኘት ይችላል።አገልግሎቱ ገቢራዊ ከሆነ እስካሁን የሚታወቀዉን የሐዋላ አገልግሎች የሚያስቀር ነዉ።

https://p.dw.com/p/2gZhV
Huawei-Logo in Guangzhou
ምስል picture-alliance/dpa/Liu Jiao

(Beri.WDC) Africa-Mobile-money trunsfer - MP3-Stereo

 አፍሪቃዉያን በተንቀሳቃሽ ወይም ሞባይል ሥልክ ካንዳቸዉ ወደ ሌላቸዉ ገንዘብ የሚያዘዋዉሩበት አዲስ ሥልት ማዘጋጁቱን እዉቁ የቻይና የተንቀሳቃሽ ሥልክ ኩባንያ ሕዋዌ አስታወቀ።ኩባንያዉ እንደሚለዉ አዲስ በነደፈዉ ሥልት አንድ መቶ ሚሊዮን የሚገመት አፍሪቃዊ አግልግሎት ማግኘት ይችላል።አገልግሎቱ ገቢራዊ ከሆነ እስካሁን የሚታወቀዉን የሐዋላ አገልግሎች የሚያስቀር ነዉ።ባለሙያዎች አዲሱን አገልግሎት ቢደግፉትም ለአጭበርባሪዎች ይጋለጣል ብለዉ መስጋታቸዉ ግን አልቀረም።የዋሽግተን ዲሲ ወኪላችን ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ