1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጅቡቲና የተቃዉሞ እንቅስቃሴ

ዓርብ፣ የካቲት 25 2003

በጅቡቲ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች በስልጣን ላይ የሚገኙት ፕሬዝደንት ለሶስተኛ ጊዜ የስልጣን ዘመን መነሳታቸዉን አስመልክተዉ ተቃዉሞ ካነሳሱ ሶስት ሳምታት ተቆጠሩ።

https://p.dw.com/p/R6Qf
ፕሬዝደንት እስማኤል ኦማር ጌሌምስል picture-alliance/ dpa

ተቃዋሚዎቹ ዛሬም ተመሳሳይ የተቃዉሞ ሰልፍ ቢጠሩም የፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ መንግስት ለሌላ ቀን እንዲያሸጋግሩ ጠይቋል። ምርጫ ለማካሄድ አንድ ወር በቀራት ጅቡቲ የፖለቲካ ተቃዉሞዉ በኃይል እንደተዳፈነ ይዘልቅ ይሆን? ግፊቱስ ከበረታ በጎሳ እንደሚተራመሱ ሌሎች ጎረቤቶቿስ የመሆን እጣ ይጠብቃታል ማለት ይቻላል?

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ