1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጅምላ ግድያ በዬኤስ አሜሪካ

ሐሙስ፣ ኅዳር 23 2008

ትናንት አመሻሹ ላይ በዩኤስ አሜሪካ ካሊፎርኒያግዛት ሳን ቤርናዲኖ በሚገኝ አንድ የአካል ጉዳተኞች በሚኖርበት ተቋም ዉስጥ አንድ ታጣቂ እሩምታ ተኩስ ከፍቶ ቢያንስ 14 ሰዎች መግደሉ በሀገሪቱ ከፍተኛ ስጋት አድርሶአል።

https://p.dw.com/p/1HGsG
schießerei san bernardino kalifornien usa
ምስል picture-alliance/dpa

እንደ ፖሊስ ገለፃ የወንጀሉ ተጠርጣሪዎች አንዲት የ 27 ዓመትና አንድ የ 28 ዓመት ሰዉ መሆኑን ፖሊስ ስማቸዉን በመግለፅ ይፋ አድርጓል። የአሜሪካን የቡዙኃን መገናኛዎች እንደሚዘግቡት በመጠናቀቅ ላይ ያለዉ ባለዉ ጎርጎርዮሳዊ 2015 ዓ,ም በሀገሪቱ እንዲህ አይነት ግድያ በአማካኛ በየቀኑ መዘገቡ ተመልክቶአል። ይህ ትናንት በካሊፎርኒያ ግዛት የተከሰተዉ የጅምላ ግድያ የሀገሪቱ የጦር መሣርያ የመያዝ ፈቃድ እንዲጠብቅ መንገድ ይሆን? ስቱድዮ ከመግባቴ ከጥቂት ጊዜ በፊት የዋሽንግተኑ ወኪላችንን ጠይቄው ነበር።

ናትናኤል ወልዴ

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ