1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን-ዶርትሙንድ የገቡ ስደተኞች

ሰኞ፣ ጳጉሜን 2 2007

ከ 20 000 በላይ ስደተኞች ባለፉት ሁለት ቀናት በሐንጋሪ እና ኦስትሪያ በኩል አድርገው ደቡብ ጀርመን ገብተዋል። ዛሬም ሌሎች በሺ የሚቆጠሩ ስደተኞች ደቡብ ጀርመን ሙኒክ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

https://p.dw.com/p/1GSJx
Dortmund Ankunft Flüchtlinge Zug
ምስል picture-alliance/dpa/M. Hitij

[No title]

ሙኒክ የስደተኞቹ የመጀመሪያ የጀርመን መዳረሻ ብትሆንም፤ ተገን ጠያቂዎቹ ወደ ሌሎች የጀርመን ግዛቶች በአፋጣኝ ይዘዋወራሉ። በዚህም መሠረት ሁለት ባቡር ሙሉ ስደተኞች ባሳለፍነዉ ቅዳሜ ምዕራብ ጀርመን የምትገኘው ዶርትሙንድ ከተማ ገብተዋል። ዲርክ ፕላነርት በስፍራው ተገኝቶ የዘገበውን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ልደት አበበ
አዜብ ታደሰ