1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን በ 2010

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 26 2003

ከተሰናበተ 4 ቀናትን ያስቆጠረው የጎርጎሮሳውያኑ 2010 ዓ.ም የጀርመን ምጣኔ ሀብት ዓለምን የናጠውን የገንዘብ ቀውስ በጥንካሬ ተቋቁሞ ከሌሎች አገራት ፈጥኖ ከችግሩ የወጣበት ፣ የስራ አጡ ቁጥርም ከ18 ዓመታት ወዲህ ዝቅተኛ ሆኖ የተገኘበት ዓመት ነበር ።

https://p.dw.com/p/Qn8f
የሽቱቱትጋርቱ ተቃውሞምስል AP

ጀርመን በ2010 ያልታሰበ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አካሂዳለች ። 2010 ከመግባቱ ከሶሶት ወራት አስቀድሞ ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ለተመረጡት ለመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ዓመቱ ብዙ ፈተናዎችን ተጋፍጠው በስኬት ያጠናቀቁበት ዓመት ነበር ። የዛሬው ዝግጅታችን ከ 4 ቀናት በፊት በተሸኘው እ.ጎ.አ በ 2010 ዓ.ም የጀርመን ዓበይት ክንውኖች ላይ ያተኩራል ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ