1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን በባህር ወንበዴዎች ላይ የፍርድ ችሎት መክፈቷ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 14 2003

በባህር ላይ ውንብድና የተጠረጠሩ 10 ሱማሌያውያን ዛሬ በሰሜናዊቱ የጀርመን ከተማ ሀንቡርግ ለፍርድ ይቀርባሉ።

https://p.dw.com/p/QFWD
በጀርመን በባህር ላይ ውንብድና ተከሰው ለፍርድ ችሎት የቀረቡ ሱማሊያውያንምስል dapd
የባህር ላይ ወንበዴዎቹ የተያዙት በፋሲካ ማግስት አንዲት የጀርመን የእቃ ማጓጓዣ መርከብን በሱማሊያ ጠረፍ አኳያ በቁጥጥር ስር ሊያውሉ ሞክረዋል በሚል ነው። በወቅቱ የኔዘርላንድ የባህር ሀይሎች የጀርመኗን መርከብ ነፃ አውጥተው ተጠርጣሪ የባህር ላይ ወንበዴዎቹን ለጀርመን ፖሊስ ማስረከባቸው ይታወሳል። ዎልፍጋንግ ዲክ ያሰባሰበውን ልደት አበበ ታቀርበዋለች። ልደት አበበ ተክሌ የኋላ