1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመንና የቀድሞ የዋንታናሞ ዕስረኞች

ሐሙስ፣ መጋቢት 23 2002

አማሬካን ዃንታናሞ ያሰረቻቸው ተጠርጣሪዎች ከተፈቱ በኃላ ጀርመን አንዳንዶቹን መቀበል በምትችልባቸው መንገዶች ላይ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር እየተወያየች ነው ።

https://p.dw.com/p/Ml7l
ዕስረኞች በዃንታናሞምስል AP
የጀርመን ልዑካን ቡድንም ዃንታናሞ ተገኝቶ ወደ ጀርመን ሊመጡ ይችላሉ ተብለው የታሰቡ አንዳንድ ዕስረኞችን አነጋግሯል ። ከዚህ ቀደም የቀድሞ የዋንታናሞ ዕስረኞችን አልወስድም ያለው መንግስት አሁን የተወሰኑትን ለመቀበል በዝግጅት ላይ መሆኗ አሁንም በሀገር ውስጥ እያነጋገረ ነው ። የቀድሞዎቹን እስረኞች እንዲወስዱ ከተጠየቁት የአውሮፓ ሐገራት ስዊትዘርላንድ ሁለት ኡርጉዎችን ተቀብላለች ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሀመድ