ዲትሮይት የክስረትዋ መንሥዔ24 ሐምሌ 2005ረቡዕ፣ ሐምሌ 24 2005እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር በ1701 ፈረንሳዊዉ የቅኝ ገዢ ጦር መኮንን አንቶኒዮ ደ ላ ሞንቴ ካዲላክ የቆረቆራት ከተማ ከሰሜን አሜሪካ ትላልቅ ከተሞች አንዷ ለመሆን ብዙ ጊዜ አልወሰደባትም።ዲትሮዮት።https://p.dw.com/p/19Hsgምስል Getty Imagesማስታወቂያ 5.2 ሚሊዮን ሕዝቧ እንደ እስከ-ዘንድሮዉ ወግ ቢሆን ባለፈዉ ቅዳሜ የትልቂቱን ከተማ 312ኛ የምሥረታ በዓል በትልቅ ድግስ ፌስታ ባከበረ ነበር።አልሆነም።የትልቂቱ ከተማ የትልቅ የገቢ ምንጭ የሆነዉ የመኪና ኢንድስትሪ ጥንጣን እንደበላዉ እንጨት ሲቦረቦር፥ የከማይቱም ኢኮኖሚም ይንኮታኮት ገባ።አዳኝ ታገኝ ይሆን?የመኪናው ኢንዱስትሪምስል imago/Sven Simon አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ