1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ደቡብ አፍሪቃ ያሉ ስደተኞች ቅሬታ 

ሐሙስ፣ ኅዳር 8 2009

በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ሶማልያውያን ስደተኞች  በሀገር አስተዳደር ሚንስቴር  የስደተኞች ጉዳይን  የሚመለከተው ክፍል አሰራር ፣ የሰብዓዊ መብትን የሚጥስ ነው በሚል ቅሬታቸውን አሰሙ።

https://p.dw.com/p/2Sppm
Xenophobie in Südafrika
ምስል AFP/Getty Images/M. Longari

mmt Ber.Pretoria(Äth. & Somalia Flüchtlinge in Südafrika) - MP3-Stereo

 

ስደተኞቹ  የመኖሪያ ፈቃዳቸውን ለማሳደስ በሚፈልጉበትም ጊዜ ብዙ መንገላታት እንደሚደርስባቸው ገልጸዋል። አንድ ከፍተኛ የደቡብ አፍሪቃ ሀገር አስተዳደር ሚንስቴር ባለስልጣን በመስሪያ ቤቱ ይታያል የሚባለውን ብልሹ አሰራር ለማስተካካል እየተሰራ መሆኑን አመልክተዋል።

መላኩ አየለ

አርያም ተክሌ