1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ደቡብ አፍሪቃና የውጭ ተወላጆች

ረቡዕ፣ ሰኔ 25 2000

1)ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በስደተኞች ላይ ከጥቂት ጊዜ በፊት ተነስቶ የነበረው የብዙ ሰው መገደል፡ መፈናቀልና መሸሽ ምክንያት የሆነው ጥቃቱ በወቅቱ ቢቆምም፡ ድርጊቱ አሁንም ማነጋገሩን ቀጥሎዋል። 2) በዚያው በደቡብ አፍሪቃ በተካሄደው የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ ጉባዔ ላይ በአፍሪቃ የታየው ዕድገት በሰፊው ተመክሮበታል።

https://p.dw.com/p/EG78
ፀረ ጥቃት ተቃውሞ ሠልፍ
ፀረ ጥቃት ተቃውሞ ሠልፍምስል AP