1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ደቡብ ሱዳንና የአውሮፓው ኅብረት

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 28 2006

ከ ሶስት ሳምንት ገደማ በፊት በደቡብ ሱዳን የተቀሰቀሰውን የአርስ በርስ ጦርነት ለማስቆም አዲስ አበባ ውስጥ የተጀመረው የሽምግልና ኺደት ፣ ሁለቱን ወገኖች ወደ

https://p.dw.com/p/1Am3u
Gespräche über Waffenruhe in Südsudan Verhandlungen in Addis Abeba Nhil Deng Nhil
የደቡብ ሱዳን መንግሥት ተቃዋሚ ቡድn ተወካይ ኒል ዴንግ ኒልምስል Getachew Tedla

ድርድር ያመጣ ቢሆንም፣ ጦርነቱ ግን አሁንም እንዳልቆመና እስካሁንም ከአንድ ሺ በላይ ሰዎች እንደተገደሉ ነው የዓለም አቀፍ ድርጅቶች አስታውቀዋል፤ በትናንትናው ዕለት አንድ የመንግሥት ጦር ኃይል ጀኔራል ፣ባማጽያኑ ኃይሎች ከበባ መገደላቸውም ተወርቷል። ስለደቡብ ሱዳን ውዝግብና ስለአውሮፓው ኅብረት አቋም ገበያው ንጉሤ ተከታዩን ዘገባ ልኳል።

ገበያው ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ