1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ያለውጤት ያበቃው የሱዳኖች ድርድር

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 15 2005

የሁለቱ ወገኖች ድርድር በተለይ ባለፈው መስከረም የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አል በሽርና የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር አዲስ አበባ ውስጥ የተፈራረሙት ስምምነት ተግባራዊ በሚሆንበት መንገድ ላይ ነበር ያተኮረው ። ይሁንና ተደራዳሪዎቹ ሳይግባቡ በያዙት የማይታረቅ አቋም መለያየታቸው ተዘግቧል ።

https://p.dw.com/p/178ay
Karte Sudan mit Südsudan und Darfur


እልባት ባላገኙ የጋራ ጉዳዮች ላይ አዲስ አበባ ውስጥ ሲነጋገሩ የቆዩት የሱዳንና የደቡብ ሱዳን ተደራዳሪዎች ባለፈው ሳምንት ሳይግባቡ ተለያይተዋል ። የሁለቱ ወገኖች ድርድር በተለይ ባለፈው መስከረም የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አል በሽርና የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር አዲስ አበባ ውስጥ የተፈራረሙት ስምምነት ተግባራዊ በሚሆንበት መንገድ ላይ ነበር ያተኮረው ። ይሁንና ተደራዳሪዎቹ ሳይግባቡ በያዙት የማይታረቅ አቋም መለያየታቸው ተዘግቧል ። ስለ ልዩነቶቻቸው መሠረታዊ ምክንያቶች ና ለወደፊቱም ስለ ታሰበው ከአዲስ አበባውን ዘጋቢያችንን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስን ጠይቀናል ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ