ዩኤስ አሜሪካ እና የጤና ዋስትናው ደንብ፣13 መጋቢት 2002ሰኞ፣ መጋቢት 13 2002የዩኤስ አሜሪካ ህግ መምሪያ ምክር ቤት የጤና ዋስትና የሌላቸውን 32 ሚሊዮን አሜሪካውያን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የጤና ዋስትና ደንብ ትናንት ሁለት መቶ አስራ ዘጠኝ ድምጽ አግኝቶ አለፈ።https://p.dw.com/p/MZPQምስል APማስታወቂያበምክር ቤቱ የተወከሉት የሬፑብሊካውያኑ እንደራሴዎች በጠቅላላ የህጉን ረቂቅ በመቃወም ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ክሪስቲና ቤርግማን/አርያም ተክሌ ነጋሽ መሐመድ