1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ33 ተቃዋሚ ፓርቲዎች መግለጫ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 18 2005

ሰላሳ ሶስት የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከአዉራ ፓርቲ ወደብቸኛ አንድ ፓርቲ እየተሸጋገረ ነዉ በማለት ወቀሱ።

https://p.dw.com/p/179hL
Die Gambia Street und Churchill Avenue führen schnurgerade auf das Rathaus der äthiopischen Hauptstadt Addis Abeba. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa

እርማት እንደሚገባዉም አመለከቱ። ፓርቲዎቹ ዛሬ በመድረክ ፅህፈት ቤት ዉስጥ በሰጡት መግለጫ በየመስሪያ ቤቱ አለ ያሉትን አንድ ለአምስት አደረጃጀት በመጥቀስም ሁሉንም ሠራተኛ የገዢዉ ፓርቲ አባል የማድረግ አካሄድ መሆኑም ጠቅሰዋል። በተጨማሪም ከሁለት ወር በኋላ በከተሞችና በክልሎች ለማካሄድት የታቀደዉን ምርጫ አስመልክቶ ከምርጫ ቦርድ ያልተግባቡባቸዉን ነጥቦች በማንሳት አብራርተዋል። ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ