1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ29ኙ ተከሳሽ ሙስሊሞች የዛሬዉ ችሎት

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 8 2005

በጸረ ሽብር ወንጀል ክስ የተሠመረተባቸው 29 የሙስሊሙ ማኅብበረሰብ አባላትና የሃይማኖት መሪዎች ጉዳይ ዛሬም በፍርድ ቤት ታይቷል። በጸረ ሽብር ወንጀል ክስ የተሠመረተባቸው 29 የሙስሊሙ ማኅብበረሰብ አባላትና የሃይማኖት መሪዎች ጉዳይ ዛሬም በፍርድ ቤት ታይቷል።

https://p.dw.com/p/174Ci
ምስል AP

ተከሳሾች የአምነት ክህደት ቃላቸውን በሰጡበት በዚህ የፍርድ ቤት ሂደት፤ ህገመንግሥቱን ተከትለው ከመንቀሳቀስ በስተቀር አንዳች የወንጀል  ተግባር አለመፈጸማቸውን  እንደገለጹ ፣ ከዜና አውታሮች የተገኘው ዜና  ያስረዳል። አንዳንድ የክስ ሐረጎች በተካሳሾች ክርክር ተሻሽለው መቅረባቸው ተወስቷል። ጉዳያቸው እንደገና በሚመጣው ወር ይታያል ። በሥፍራው ተገኝቶ የነበረውን የአዲስ አበባውን ዘጋቢአችንን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔርን  ተክሌ የኋላ በስልክ አነጋግሮት ነበር።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ