1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ2018 የጸሐፊዎች ሽልማት ለእስክንድር ነጋ

ሐሙስ፣ ጥር 10 2010

በእስር ላይ የሚገኘዉ ጋዜጠኛ እስክድር ነጋና ቬኒዜላዊትዋ ጋዜጠኛ ሜላ ጎሮሶ ኮሮ የኔዘርላንዶ ኦክስፋም ኖቪም እና የፔን ኢንተርናሽናል የ 2018 የጸሐፊዎች ሽልማት አሸናፊ መሆናቸዉን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/2r70p
OXFAM Logo
ምስል AP Graphics

የ2018 የጸሀፊዎች ሽልማት ለእስክንድር ነጋ

ሽልማቱ የሚሰጠዉ ዛሬ ምሽት በኔዘርላንድዋ ዴንሃግ ከተማ ዉስጥመሆኑም ታዉቋል። የቬንዝዌላዋ ጋዜጠኛ ዴንሃግ ተገኝታ ሽልማቷን እንደምትወስድ፣ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ሽልማት ደግሞ ለባለቤቱ እንደሚላክ ነዉ የተገነገረዉ። የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ