1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ2004 የትምህርት ዝግጅት

ዓርብ፣ መስከረም 12 2004

ትምህርት ከአለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ምን ለውጥ አለው? ተማሪዎች እንዴት እየተዘጋጁ ነው? ተማሪዎችና ወላጆች በዚህ ላይ ያላቸውን አመለካከት፤

https://p.dw.com/p/Rn9G
ምስል Klaus Eppele - Fotolia.com

መስከረም ሲጠባ አመት በዓሉን አስታኮ የሚመጣው የልጆች ትምህርት ቤት ክፍያ፤ የትምህርት መሳሪያዎች ግዢ ፤ ሌላም ሌላም በተለይ ለወላጆች ጫናው ብዙ ነው። በአንፃሩ፤ መቼ ትምህርት ቤት ተከፍቶ ብለው የተጠባበቁ ተማሪዎች አይጠፉም። ለማንኛው የትምህርት አሰጣጡ ከአምናው ጋር ሲነፃፀር ዘንድሮስ ምን አዲስ ነገር አለ? ተከለያየ የኢትዮጵያ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች የሰጡትን አስተያየት የዛሬው የወጣቶች መድረክ ያገኙታል።

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ