1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ Goethe የባህል ተቋም የወርቅ እዮቤልዮ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 29 2004

አዲስ አበባ የሚገኘው የገቴ የባህል ተቋም የተመሰረተበትን 50 ኛ ዓመት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በማክበር ላይ ነው ። ተ ቋሙ በ 50 ዓመት ጉዞው በኢትዮጵያና በጀርመን መካከል አሁን ላለው የዳበረ ባህል ግንኙነት ጉልህ አስተዋፅኦ አበርክቷል

https://p.dw.com/p/14rJl

አዲስ አበባ የሚገኘው የገቴ የባህል ተቋም የተመሰረተበትን 50 ኛ ዓመት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በማክበር ላይ ነው ። ተ ቋሙ በ 50 ዓመት ጉዞው  በኢትዮጵያና በጀርመን መካከል አሁን ላለው የዳበረ ባህል ግንኙነት ጉልህ አስተዋፅኦ አበርክቷል ።የባህል የትምህርት የሳይንስና የሌሎች የልምድ ልውውጦች ማዐከል ሆኖም በማገልገል ላይ ይገኛል ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው በዚህ ላያ ያተኮረ ዘገባ አዘጋጅቷል   

ታደሰ እንግዳው

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ