1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ DV( የቪዛ ሎተሪ) ማመልከቻ፣

ዓርብ፣ መስከረም 23 2007

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ፣ በያመቱ ከ 50 ሺ በላይ የተለያዩ አዳጊ ሃገራት ዜጎች አሜሪካ ገብተው ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ በማግኘት ኑሮአቸውን እንዲገፉ ፣ በሚሰጠው ዕድል መሠረት ፣ የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት ዕድላቸውን የሚሞክሩ ኢትዮጵያውያንም ጥቂቶች አይደሉም።

https://p.dw.com/p/1DPas
ምስል Getty Images

40 ዓመት በፊት ኢትዮጵውያን ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ውጭ በተለይም ወደ ምዕራባውያን ሃገራት ወጥተው ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ትውልድ አገራቸው መመለስ ብቻ ነበረ የሚታያቸው። 1961 እና 1970 መካከል ብቻ ለምሳሌ ያህል በዩናይትድ ስቴትስ፣ 2 ሰዎች ብቻ ነበሩ የፖለቲካ ተገን የጠየቁ። ከዚያ ወዲህ ሁኔታው እጅግ መለዋወጣቸው የታወቀ ነው። 4 ዐሠርተ ዓመታት ውስጥ ያን የቆየ ሁሉም ነገር በትውልድ ሀገር የሚል አቋምንም ሆነ አመለካከትን ያስለወጡ፣ ከትውልድ ሀገር የበለጠ የውጭ የሚያስመኙ ምክንያቶች ለመፈጠራቸው የብዙ ወጣቶችና ጎልማሶች አዝማሚያ ሳይጠቁም አይቀርም። በተለያዩ ምክንያቶች በመፍለስ፤ በመሰደድ አገር ለቀው የሚውጡ ኢትዮጵያውን ቁጥር እጅግ ብዙ ነው። DV ሁኔታ ደግሞ ትንሽ የተለየ ነው። ለማንኛውም፣ የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ዮሐንስ /እግዚአብሔር ለቀጣዩ ዘመን DV ማመልከቻ ያስገቡ ሰዎችን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ /እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ