የ ዓለም -አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አዲስ ፕሬዚዳንት 2 መስከረም 2006ሐሙስ፣ መስከረም 2 2006ጀርመናዊ ሔር ቶማስ ባህ፣ ከሰሞኑ ቦይነስ አይረስ ፤ አርጀንቲና ውስጥ በተካሄደ ስብሰባ፤ የዓለም አቀፉ የኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ይሆኑ ዘንድ መመረጣቸው የሚታወስ ነው። እነህ የአስፖርት ባለሥልጣን በሙያቸውና ችሎታቸው፤ በብዙ ሰዎች ዘንድ አድናቆትንhttps://p.dw.com/p/19gkVThomas Bachምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ቢያተርፉም፤ ከአንዳንድ የዐረብ መንግሥታት መሪዎችና የጦር መሣሪያ አምራች ኩባንያዎች ጋር ባላቸው ግንኙነትና ቅርበት ሳቢያ በሌሎች ዘንድ ተተችተዋል። ከተቺዎቹም አንዱ ለሰብአዊ መብት የሚሟገተው ዓለም አቀፍ ድርጅት AI ነው። ይልማ ኃ/ሚካኤል ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ