1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ስብሰባ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 11 2008

በወቅቱ የደረሰው ጉዳት በገለልተኛ አካል እንዲጣራም አሳስቧል ። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር ጠየቀ ።

https://p.dw.com/p/1JjsH
Äthiopien - Proteste gegen die Besitzstände im Land
ምስል Reuters/T. Negeri

[No title]

ኢህአዲግን ጨምሮ 9 የፖለቲካ ፓርቲዎችን በአባልነት ያቀፈው የጋራ ምክር ቤቱ ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በኦሮምያ እና በአማራ ክል በተፈጠሩ ብጥብጦች ለጠፋ ህይወት ሃዘኑን በመግለጽ አመፁን ጠሩ የተባሉ ህገ ወጥ ያሏቸው ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል ። ከዚህ ሌላ በወቅቱ የደረሰው ጉዳት በገለልተኛ አካል እንዲጣራም አሳስቧል ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከጋራ ምክር ቤቱ አባላት መካከል የቅንጅት ፓርቲ እና የመላ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ንቅናቄ መሪዎችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

ኂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሠ