የፖለቲካ ፓርቲዎች መግለጫ
ዓርብ፣ ሐምሌ 3 2012ማስታወቂያ
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ከድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ በተቀሰቀሱ ተቃውሞዎች በኦሮሚያ ክልል የደረሰውን ሞት እና የንብረት ውድመት አወገዘ። መንግሥት ዜጎችን ከጥቃት እንዲከላከል ጠይቋል። ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የተባለው ፓርቲ ከመኢአድ ጋር በጥምረት ባወጡት መግለጫ የአቶ እስክንድር ነጋ እና የአቶ ስንታየሁ ቸኮልን እስር ኮንነዋል። አስራት የተባለው የቴሌቭዥን ጣቢያ በበኩሉ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የቀረበበትን ክስ አስተባብሏል።
ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር
አዜብ ታደሰ