1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፖለቲከኛ እስረኞች ይፈታሉ ስለመባሉ ቃለ መጠይቅ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2010

መንግሥት በተለምዶ ማዕከላዊ ተብሎ የሚጠራው የምርመራ ማዕከል እንዲዘጋ መወሰኑን የጠቅላይ ሚንሥስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ድረ-ገፆች በኩል ይፋ አደረገ። የተለያዩ ፖለቲከኞችም እንደሚፈቱም ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/2qJ3R
Äthiopien - Addis Abeba - City Churchill Road
ምስል DW/Y. Geberegziabehr

ማእከላዊ እንደሚዘጋ የፖለቲከኛ እስረኞችም እንደሚፈቱ መነገሩ (ቃለ-መጠይቅ)

መንግሥት በተለምዶ ማዕከላዊ ተብሎ የሚጠራው የምርመራ ማዕከል እንዲዘጋ መወሰኑን የጠቅላይ ሚንሥስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ድረ-ገፆች በኩል ይፋ አደረገ። የተለያዩ ፖለቲከኞችም እንደሚፈቱም ተገልጿል። በቅድሚያ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ይፋ የኾነው መግለጫ በኅብረተሰቡ ዘንድ ያሳደረውን ስሜት ለመረዳት ስቱዲዮ ከመግባቴ ጥቂት ቀደም ብሎ አዲስ አበባ ወደሚገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ጋር ደውዬ ነበር።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ