1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕረስ ነፃነት ቀን

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 23 2011

ዘንድሮ ዕለቱን ለማክበር ዓለም አቀፍ ዉይይትና ድግስ ከሚደረግባቸዉ ከተሞች አንዷ አዲስ አበባ ናት

https://p.dw.com/p/3Hm5a
Äthiopien l Teilnehmer einer Konferenz für Pressefreiheit
ምስል DW/Y. Gebregziabher

የፕረስ ነፃነት ቀን በአዲስ አበባ


ዛሬ የዓለም ወዛደሮች ቀን-ሜይ ዴይ-በመላዉ ዓለም እየተከበረ ነዉ። የዓለም የፕረስ ነፃነት ቀን ደግሞ የፊታችን ዓርብ ይከበራል። ዘንድሮ ዕለቱን ለማክበር ዓለም አቀፍ ዉይይትና ድግስ ከሚደረግባቸዉ ከተሞች አንዷ አዲስ አበባ ናት። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲግ ባለስልጣንና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ግን እስከ አርብ መጠበቅ አልፈለጉም። ዛሬ ቀደም ብለዉ በዉይይት ዘክረዉታል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ