1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፓን አፍሪቃ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ

ሐሙስ፣ የካቲት 28 2011

ኢትዮጵያ ወራሪውን የጣሊያን ጦር አድዋ ላይ ድል ያደረገችበትን 123ኛ ዓመት ዘንድሮ በደማቅ ዝግጅት ዘክራለች። ቦታውን ከጦርነት አውድማነት በዘለለ በጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ውስጥ ያለውን ሚና በሚያስታስ መልኩ ሊገነቡ ያተሰቡ ፕሮጀክቶች ነበሩ።

https://p.dw.com/p/3Ecr8
Äthiopien Adwa Tigray
ምስል Yared Shumete

ሆኖም ግን  የአድዋ ጦርነት በተካሄደበት አካባቢ ይቋቋማል የተባለው የአድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ጨምሮ ሌሎች የአድዋን ድል ለማስታወስ ይሠራሉ የተባሉ ፕሮጀክቶች እስካሁን አለመጀመራቸውን የመቀሌው ዘጋቢያችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። የዩኒቨርሲቲውን ግንባታ የሚያስተባብረው ኮሚቴ በበኩሉ ተቋሙን እውን ለማድረግ እየጣርኩ ነኝ ይላል።

ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ተስፋለም ወልደየስ