1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓና ጀርመን የፀጥታ እርምጃዎች

ማክሰኞ፣ ጥር 5 2007

የህብረቱ አባል ሃገራት የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮችም ችግሩን በጋራ መከላከል በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ፓሪስ ውስጥ ከትናንት በስተያ መክረው የመረጃዎችን ልውውጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል።

https://p.dw.com/p/1EJe3