1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማይከበሩ የeፍርድ ቤት ትዕዛዞች ጉዳይ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 13 2008

ጠበቆች ፣አልፎ አልፎ ፍርድቤቶች የሚያስተላላፉትን ትዕዛዝ ተፈጻሚ አለማድረግ የህግ የበላይነትን መጣስ ስለሆነ ትዕዛዙን ያላከበረው አካል በህግ ሊጠየቅ ይገባል ብለዋል ።

https://p.dw.com/p/1JSmj
Symbolbild Justiz Richter Gericht Richterhammer
ምስል picture-alliance/dpa/U. Deck

[No title]

የኢትዮጵያ ፍርድቤቶች ከሚሰጧቸው ትዕዛዞች አንዳንዶቹ በተለያዩ ምክንያቶች ተፈጻሚ አለመሆናቸው ከህግ ውጭ ነው ሲሉ የህግ ባለሞያዎች አስታወቁ ።ዶቼቨለ በጉዳዩ ላይ ያነጋገራቸው ጠበቆች ፣አልፎ አልፎ ፍርድቤቶች የሚያስተላላፉትን ትዕዛዝ ተፈጻሚ አለማድረግ የህግ የበላይነትን መጣስ ስለሆነ ትዕዛዙን ያላከበረው አካል በህግ ሊጠየቅ ይገባል ብለዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ