1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፍልስጤም ሰንደቅ ዓላማ በአዲስ አበባ

ዓርብ፣ ኅዳር 17 2008

የፍልስጤም ሰንደቅ ዓላማ ለመጀመሪያ ጊዜ ከዛሬ ጀምሮ አዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ECA)ቅጥር ግቢ ውስጥ መውለብለብ ጀምሯል።

https://p.dw.com/p/1HDjv
Äthiopien Hissen der Flagge Palästinas vor UN-Sitz in Addis Abeba
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

ይህም በተባበሩት መንግሥታት ውሳኔ መሠረት የተከናወነ ሲሆን በስርዓቱ ላይ በርካታ የውጭ እና የሀገር ውስጥ አምባሳደሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የተለያዩ የልማት ተቋማት ተጠሪዎች ተገኝተዋል። በዚሁ ስነ ስርዓት ላይ የተገኘው የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ