1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ግለ-ታሪክ

ሐሙስ፣ ሰኔ 23 2008

ስለ ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ ታሪክ የሚያወሳው አዲስ መጽሐፍ ከጥቂት ጊዜ በፊት በሸራተን ሆቴል በይፋ ተመርቆዋል። ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ በአፄ ሚኒሊክ ዘመነ መንግሥት በጦር ሚንስትር አበጋዝነት በማገልገላቸው ይታወቃሉ።

https://p.dw.com/p/1JGwH
Äthiopien Fitawrari Habte Giyorgis Minilik II

[No title]

ከዚሁ ጎንም በፖለቲካው ዘርፍ የአፄ ሚኒሊክ አማካሪ በመሆን ቁልፍ ሚና እንደተጫወቱ የታሪክ ምሁራን ይመሰክራሉ። መጽሐፉ ታትሞ እንዲወጣ ያደረጉት የባለታሪኩ የቅርብ ዘመድ ወይዘሮ ዝምታወርቅ ነጋሽ ናቸው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ