1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፈረንሳይ ፖሊስ የስደተኞችን መጠለያ ማፍረሱ

ሐሙስ፣ ግንቦት 21 2006

በፈረንሳይ የወደብ ከተማ ፤ ካሌ፣ ከተለያዩ ሃገራት ፤ ከኢትዮጵያና ኤርትራ ጭምር የመጡ ስደተኞች ቀልሰዋቸው የነበሩትን መጠለያ የፕላስቲክ ድንኳኖች ፖሊስ ያፈራረሳቸው መሆኑ ተገለጠ ።

https://p.dw.com/p/1C97H
Frankreich Dschungel von Calais Unterkunft Zelt Hütte
ምስል AP

ቁጥራቸው ከ 600-650 የሚገመተውን ስደተኞች ፤ የትናንቱ የፖሊስ እርምጃ እጅግ ነው ያስደነገጣቸው። ድንበር አቋርጠው ፈረንሳይ የገቡት ተገን ፈላጊዎች፤ በዚያው በፈረንሳይ ከመቆየት ይልቅ፤ የመጨረሻ መዳረሻ ማድረግ የፈለጉት ፤ ብሪታንያን ነው። ወደዚያ ለመግባት ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ነው ሙከራ የሚያደርጉት።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ