1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፈረንሳይ እና የኢትዮጵያ ኩባንያዎች ስምምነት 

ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2011

የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የፈረንሳይ መንግሥት የኢትዮጵያን የለውጥ እንቅስቃሴ ለመደገፍ ፈቃደኛ መሆኑን ገልጸዋል። በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር ሥምምነት ከፈጸሙ መካከል ካናል ፕሉስ ኢንተርናሽናል ይገኝበታል።

https://p.dw.com/p/3EyFB
Äthiopien - Addis Abeba - City Churchill Road
ምስል DW/Y. Geberegziabehr

የፈረንሳይ እና የኢትዮጵያ ኩባንያዎች ስምምነት 

ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኤማኑዌል ማክሮ ጋር ወደ አዲስ አበባ ያቀኑ ባለወረቶች በዛሬው ዕለት  ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር በጥምረት ለመሥራት የሚያግዟቸው ስምምነቶች ፈፅመዋል። የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የፈረንሳይ መንግሥት የኢትዮጵያን የለውጥ እንቅስቃሴ ለመደገፍ ፈቃደኛ መሆኑን ገልጸዋል። በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር ሥምምነት ከፈጸሙ መካከል ካናል ፕሉስ ኢንተርናሽናል ይገኝበታል። ሀይማኖት ጥሩነሕ ተጨማሪ ዘገባ አላት። 
ሀይማኖት ጥሩነሕ
ኂሩት መለሰ
እሸቴ በቀለ