1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጨርቃጨርቅና አልባሳት አውደ ርእይ በአዲስ አበባ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 11 2008

የጨርቃጨርቅና አልባሳት አውደ ርእይ «Origin africa 2015» በሚል ስያሜ አዲስ አበባ ውስጥ ከጥቅምት 10 ቀን፣ 2008 ዓም አንስቶ እየተኪያሄደ መሆኑ ተጠቀሰ።

https://p.dw.com/p/1GspL
Äthiopien Addis Abeba Origin Africa 2015 Textile Messe Ausstellung
ምስል DW/Y. Egiziabher

[No title]

ሚሌኒየም አዳርሽ ውስጥ ትናንት በተከፈተው አውደ ርእይ ከ25 ሃገራት የተውጣጡ ከ180 በላይ ኩባንያዎች እየተሳተፉ ነው ተብሏል። ይኽ አውደ ርእይ እና ባዛር ዐርብ ጥቅምት 12 ቀን፣ 2008 ዓም እንደሚጠናቀቅም ተገልጧል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አውደርእዩን በመጎብኘት ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አዜብ ታደሰ