1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥንታዊ ሥነ-ጽሑፍ ቅርስ ጥበቃ

ሐሙስ፣ ሰኔ 12 2006

«የበረሀዋ ዕንቁ» በመባልም ወደ ምትታወቀዉ ወደ ምዕራብ አፍሪቃዊትዋ ማሊ፤ ቲምቡክቱ ከተማ ይወስደናል። ከተማዋ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት በቅርስነት እጎአ 1988 ተመዝግባለች። በውስጧ ያሉት ጥንታዊ መስጊዶች እና አብያተ-መፅሐፍት ስለ ቲምቡክቱ ታሪካዊነት እና ጥንታዊነትም ይመሰክራሉ።

https://p.dw.com/p/1CLOI