1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስፖርት ዝግጅት

ሰኞ፣ ጥቅምት 27 2010

በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለማችን ከተሞች በተካሄዱ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀዳጅተዋል፣ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ሲሸነፍ ማንቼስተር ሲቲ ግን ያለመሸነፍ ገስግሷል።

https://p.dw.com/p/2n8Nd
USA Marathon in New York City | Shalane Flanagan, USA
ምስል Reuters/B. McDermid

ስፖርት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ በድጋሚ በተሰጠው እድል ከሩዋንዳ ቡድን ጋር ባደረገው ጨዋታ በገዛ ሜዳው ሽንፈት አስተናግዷል። በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለማችን ከተሞች በተካሄዱ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀዳጅተዋል፣ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ሲሸነፍ ማንቼስተር ሲቲ ግን ያለመሸነፍ ገስግሷል። ባየር ሙኒክም በቡንደስሊጋው የሚያቆመው አልተገኘም። ከሜዳው ውጭ ዶርትሙንድ ላይ የበላይነቱን አሳይቶ ተመልሷል። በዛሬው ሳምንታዊው የስፖርት ዝግጅታችን የምናተኩርባቸው ስፖርታዊ ክንዋኔዎች ናቸው።

 ሃይማኖት ጥሩነህ

ኂሩት መለሰ