1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥምቀት በዓል አከባበር በኢትዮጵያ

ሰኞ፣ ጥር 11 2001

የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ልክ በያመቱ እንደሚደረገው ዘንድሮም ኢትዮጵያ ውስጥ በደመቀ ስነስርዓት በመከበር ላይ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/GbQz
የቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስትያን
የቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስትያንምስል AP

ትናንት በርካታ ምዕመናን ታቦት አጅበው በጃን ሜዳ የበዓሉን መንፈሳዊው አከባበር ሲከታትሉ አድረዋል ። ከነዚሁ ስርዓቱን ከተከታተሉ ምዕመናን መካከል ወኪላችን ታደሰ እንግዳው በጃን ሜዳ ተገኝቶ አንዳንዶቹን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።