1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጤና ረዳቶችና የደምወዝ ጭማሪ አፈፃጸም ቅሪታ

ሰኞ፣ ጳጉሜን 3 2006

በቅርቡ ለመንግሥት ሰራተኞች የተደረገዉ የደሞዝ ጭማሪ በአፈጻፀም ላይ ቅሬታን ፈጥሮአል።

https://p.dw.com/p/1D8tj
Zentralafrikanische Repbulik Krankenstation
ምስል Sia Kambou/AFP/Getty Images

በተለይ በዲፕሎማ የተመረቁ የጤና ረዳቶች እና በዲግሪ መካከል ያለዉ የሰፋ ልዩነት የሥራ መንፈሳችንን አዳክሞታል ሲሉ ለዶቼ ቬለ አንዳንድ የጤና ረዳቶች ገልፀዋል። መንግሥት ያደረገዉ የደምወዝ ጭማሪ የተለያዩ ክስተቶችን በማስተናገድ ላይ መሆኑን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር በላከልን ዘገባ ገልጾልናል።

ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ