የጢስ ዉሐ (አባይ) ግድቦች
ዓርብ፣ ሰኔ 17 2003ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት በአባይ ወንዝ ዉሐ ሊገነባዉ ላቀደዉ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ሐይል ማመንጫ ግድብ በመጋቢነት ያገለግላሉ የተባሉ ሁለት አነስተኛ ግድቦችን ለዉጪ መገናኛ ዘዴዎች የሚሠሩ ጋዜጠኞች ሰሞኑን ጎብኝተዋቸዋል።መንግሥት የጋበዛቸዉ ጋዜጠኞች ከባሕር ዳር ከተማ ወጣ ብለዉ የተሰሩትን ጢስ አባይ አንድና ሁለት የተሰኙትን ግድቦች ተዘዋዉረዉ ጎብኝተዋል።የአዲስ አባባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ከተጋባዥ ጋዜጠኞቹ አንዱ ነበር።
ጌታቸዉ ተድላ
ነጋሽ መሐመድ