1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋዜጣዊ መግለጫ

ሐሙስ፣ መጋቢት 19 2011

በዛሬው ዕለት ጠቅላይ  ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ እና ማብራሪያ ሰጡ። መግለጫው በጥያቄ እና መልስ የታጀበ ነበር።

https://p.dw.com/p/3Fq0J
Äthiopien Premierminister Abiy Ahmed
ምስል Office Of The Prime Minister

መግለጫቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር

ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት የተካሄደው ጋዜጣዊ መግለቻ በጥያቄ እና መልስ የተደገፈ ሲሆን፤ በየአካባቢው የሚታዩ ግጭቶችን፣ እያነጋገረ የሚገኘው አዲስ አበባን የተመለከተው ጉዳይ፤ መንግሥት ከጎረቤትም ሆነ ከአረብ ሃገራት ጋር ያደረጋቸውን ስምምነቶች እና ሌሎችንም ወቅታዊ ጉዳዮች ያካተተ እንደነበር መግለጫውን የተከታተለው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ገልፆልናል። ዮሐንስን ማምሻውን በስልክ አግኝቼ ጠይቄዋለሁ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ