1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግንቦት 20 ትዉስታ

ዓርብ፣ ግንቦት 19 2008

ሕወሀት ኢህአዴግ ሀገሪቱን የተቆጣጠረበትን 25ኛ ዓመት ለማክበር በዝግጅት ላይ ይገኛል። የዛሬ 25 ዓመት የያኔዉ አማፂ ኃይል መላ ሀገሪቱን ለመቆጣጥር ወደ መናገሻ ከተማዉ ሲገሰግስ በተለያየ አቅጣጫ የነበረዉን ድባብ ዛሬም ብዙዎች ያስታዉሱታል።

https://p.dw.com/p/1IvOE
Addis Abeba
ምስል picture alliance / landov

[No title]

አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የነበረዉን የወቅቱን ትዉስታ የዓይን እማኞችን በማነጋገር የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን አጠናቅሯል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ