1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግንቦት ሃያ ለዉጥና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አስተያየት

ሐሙስ፣ ግንቦት 20 2001

ዕለቱ ኢትዮጵያ ዉስጥ ብሔራዊ በአል ከመሆኑ በስተቀር ግን ወትሮ እንደሚደረገዉ የአደባባይ ድግሥም ሆነ ሕዝባዊ ሥነ-ሥርዓት የለም

https://p.dw.com/p/HzUM
ምስል AP GraphicsBank/DW

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ሸማቂ ቡድን የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ደርግ መራሹን መንግሥት በሐይል አስወግዶ ሥልጣን የያዘበት አስራ-ሥምንተኛ አመት ዛሬ ተከብሮ ዉሏል።ዕለቱ ኢትዮጵያ ዉስጥ ብሔራዊ በአል ከመሆኑ በስተቀር ግን ወትሮ እንደሚደረገዉ የአደባባይ ድግሥም ሆነ ሕዝባዊ ሥነ-ሥርዓት የለም።ዕለቱን አስመልክተን ያነጋገርናቸዉ አንዳድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ባለፉት አስራ-ሥምንት አመታት ሥለታየዉ ለዉጥ ያላቸዉ ስሜት ቅይጥ ነዉ።የጥቂቱን እነሆ።

ታደሰ እንግዳው/ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ