1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግብጽ የዲፕሎማቲክ ቡድን አባላት በአዲስ አበባ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 25 2003

48 አባላት ያሉበት የግብጽ የዲፕሎማቲክ የልኡካን ቡድን የአራት ቀናት ጉብኝት በኢትዮዽያ አድርጎ ወደ ሀገሩ ተመልሷል።

https://p.dw.com/p/RLq8
ምስል picture-alliance / dpa

የቡድኑ የጉብኝት ያተኮረው ኢትዮዽያ በቅርቡ እገነባለሁ ብላ ያቀደችው የአባይ ግድብ ላይ ነው። በሁለቱ ሀገራት መሃል ያለውን ጥርጣሬ ያስወገደ ጉብኝት ብለውታል ግብጻውያኑ። የልኡካን ቡድኑ በቆይታው ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናትና ከሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያይቷል።

ታደሰ እንግዳው

መሳይ መኮንን

ነጋሽ መሐመድ