1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግብጹ ፕሪዚደንት የአዉሮጳ ህብረት ጉብኝት

ሐሙስ፣ መስከረም 3 2005

የግብጹ ፕሪዚደንት መሃመድ ሙርሲ የፕሪዚደንትነት ስልጣንን ከያዙ በኋላ ዛሪ ለመጀመርያ ግዜ የአዉሮጳ ህብረትን ለመጎብኘት በብሩስል ይገኛሉ። የጉብኝታቸዉ አላማ ምንድን ነዉ። ፕሪዚደንት ሙርሲ ከህብረቱ ተወካዮች ጋር በምን ጉዳይ ላይ ተነጋገሩ

https://p.dw.com/p/1687J
ምስል Reuters

የግብጹ ፕሪዚደንት መሃመድ ሙርሲ የፕሪዚደንትነት ስልጣንን ከያዙ በኋላ ዛሪ ለመጀመርያ ግዜ የአዉሮጳ ህብረትን ለመጎብኘት በብሩስል ይገኛሉ። የጉብኝታቸዉ አላማ ምንድን ነዉ። ፕሪዚደንት ሙርሲ ከህብረቱ ተወካዮች ጋር በምን ጉዳይ ላይ ተነጋገሩ በብሩሴል የሚገኘዉን ወኪላችንን ገበያዉ ንጉሴን የፕሪዚደንት መሃመድ ሙርሲን የአዉሮጳ ህብረት ጉብኝት አላማ፣ ከህብረቱ አባላት ጋር ምን ጉዳይ ላይ እንደተነጋገሩ፤ ሰምወኑን በአረቡ አለም ስለተቀሰቀሰዉ ፀረ-አሜሪካን ተቃዉሞ በተመለከተ የተባለ ነገር ካለ ጠይቀነዉ ነበር።

ገበያዉ ንጉሴ
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ